የፋሲካ ታሪክናሙና

The Story of Easter

ቀን {{ቀን}} ከ7

ሴትየዋም ማሰሮዋን ሰበረችና ሽቶውን ሁሉ አፈሰሰች። ትልቅ ዋጋ ትሰጣቸው የነበሩ ነገሮችን ሁሉ በከንቱ አባከነቻቸው። ማሰሮዋን በትክክል በመስበሯ ለአሁንም ሆነ ለበኋላ ለሯሷ ለማስቀረት እድል አሳጥቷታል፡፡ ያላትንም ሁሉ ሰጠች ፣ ያለፈውን ፤ የአሁኑን እና የወደፊቱን ሁሉ ለእርሱ ሰጠች። ኢየሱስም አስደናቂ ፍቅሯን ሰዎች ለዘላለም እንደሚያስታውሱት ይናገራል ፡፡ በመጨረሻው እራት ላይም ፣ እነዚያ ቃላት እንደገና ታዩ፡፡ ሰውነቱ ሰበረው ደሙንም ስለ እኛ አፈሰሰው ። በዚህ ጊዜ ኢየሱስ “ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት” ሲል ስትሰሙት በምናባችሁ ብስኩት እና የወይን ጭማቂ አትሳሉ። በህብረት ወደ ምን እንደጠራን ተመልከቱ ፡፡ እርሱ ያደረገውን እንድናደርግ እየገፋፋን ነበር ፣መሰበርና መፍሰስ ፡፡ ሙሉ በሙሉ ግቡ። ምንም ነገር ለመጠባበቂያ አትያዙ። መቆጣጠርን በሙሉ አስወግዱ። ይህ ኢየሱስ ላደረገው እውነተኛ መታሰቢ ያ ይሆናል ፡፡ ሥርዓትን ማስታወስ ስይሆን እውነተኛ ትዝታን ማድረግ፡፡ በሕይወትዎ ውስጥ "የተሰበረ እና የፈሰሰ" ምን መምሰል አለበት?
ቀን 5ቀን 7

ስለዚህ እቅድ

The Story of Easter

የሕይወትዎ የመጨረሻ ሳምንት መሆኑን ቢያውቁ ሳምንቱን እንዴት ያሳልፋሉ? ኢየሱስ በሰው አምሳል በምድር ላይ በነበረው የመጨረሻ ሳምንት በማይረሱ አፍታዎች ፣ በተፈፀሙ ትንቢቶች ፣ በጥልቅ ጸሎት ፣ በጥልቅ ውይይት ፣ በምሳሌያዊ ድርጊቶች እና ዓለምን በሚለውጡ ክስተቶች የተሞሉ ነበሩ፡፡ ከፋሲካ በፊት ባለው ሰኞ እንዲጀምር ተደርጎ የተዘጋጀው ይህ የላይፍ.ቸርች የመጽሐፍ ቅዱስ ዕቅድ የቅዱሱ ሳምንትን ታሪክ እንዲያውቁ ይመራዎታል።

More

ይህንን ዕቅድ ላቀረበልን ላይፍ.ቸርችን ማመስገን እንወዳለን፡፡ ስለ ላይፍ.ቸርችን የበለጠ ለመማር ከፈለጉ እባክዎን ይህን ድህረገጽ ይጎብኙ፡www.Life.Church