የፋሲካ ታሪክናሙና
እሮብ
ኢየሱስ የመጨረሻ ጥያቄ ነበረው፡፡ በሚቀጥለው ቀን ከፊቱ ምን እንደሚጠብቀው ያውቅ ነበር ፣ ግን የመጨረሻ ጸሎቱ ለራሱ ሳይሆን ለእርስዎ ነበር፡፡ ለሁላችንም ነበር፡፡ ኢየሱስ ለተከታዮቹ ጸለየ፡፡ የኢየሱስ ጸሎት የእግዚአብሔርን መልካም ፈቃድ ለእኛ ማሳያ መስኮት ነው። በዚህ ሳምንት ለኢየሱስ ጸሎት መልስ ይሁኑ፡፡ ጸሎቱ እንዴት እንደ ሆነ በጥልቀት ተመልከቱ። የዚህ ሳምንት ማብቂያ ላይ የዓለም ቤተክርስቲያናት በህብረት የእርሱን ትንሣኤ ለማክበር በሚሰባሰቡበት ጊዜ እርሶም ከእግዚአብሔር ጋር እና ከሌሎች ጋር አንድ የሚሆኑበትን መንገዶች ይፈልጉ፡፡ በእኛ አንድነት እና በእግዚአብሔር ፍቅር ዓለም የእርሱን ማንነት እና ክብር እንድታቅ የኢየሱስን ጸሎት ጸሎቶ ያድርጉት።

ስለዚህ እቅድ
የሕይወትዎ የመጨረሻ ሳምንት መሆኑን ቢያውቁ ሳምንቱን እንዴት ያሳልፋሉ? ኢየሱስ በሰው አምሳል በምድር ላይ በነበረው የመጨረሻ ሳምንት በማይረሱ አፍታዎች ፣ በተፈፀሙ ትንቢቶች ፣ በጥልቅ ጸሎት ፣ በጥልቅ ውይይት ፣ በምሳሌያዊ ድርጊቶች እና ዓለምን በሚለውጡ ክስተቶች የተሞሉ ነበሩ፡፡ ከፋሲካ በፊት ባለው ሰኞ እንዲጀምር ተደርጎ የተዘጋጀው ይህ የላይፍ.ቸርች የመጽሐፍ ቅዱስ ዕቅድ የቅዱሱ ሳምንትን ታሪክ እንዲያውቁ ይመራዎታል።
More
ይህንን ዕቅድ ላቀረበልን ላይፍ.ቸርችን ማመስገን እንወዳለን፡፡ ስለ ላይፍ.ቸርችን የበለጠ ለመማር ከፈለጉ እባክዎን ይህን ድህረገጽ ይጎብኙ፡www.Life.Church