የፋሲካ ታሪክናሙና
ማክሰኞ
በወይን እርሻዉ ስዕል ውስጥ እኛ ማን እንደሆንን ማወቅ አለብን ፡፡ እኛ ቅርንጫፎቹ ነን ፡፡ የእኛ ብቸኛ ሥራ የወይን ተክል የሆነውን ኢየሱስን ብቻ አጥብቆ መያዝ ነው፡፡ እንዲህ በማድረጋችን ብቸኛ ዓላማአችን የሆነውን - ፍሬ ማፍራትን መፈፀም እንችላለን፡፡ በወይን እርሻ ውስጥ የሚከናወኑት ሌሎች ስራዎች በሙሉ በአትክልተኛው ይከናወናሉ። ያም እግዚአብሔር ነው ፡፡ እኔ ወይንም እናንተ አይደለንም። የእኛ ሥራ ወይኑን ይዞ በመቆየት እርሱ በእኛ ውስጥ እንዲሠራ መፍቀድ ነው ፡፡ ዛሬ ማን እንደሆኑ እና ምን እንዲሰሩ እንደተጠሩ ያሰላስሉ። አጥብቀን በመያዝ፣ ባለንበት በመቀጠል፣ በመገኝት፣ ይዘን በመቆየት እና በታማኝነት - ያ ብቻ ነው ፣ ሌላ ምንም የለም።

ስለዚህ እቅድ
የሕይወትዎ የመጨረሻ ሳምንት መሆኑን ቢያውቁ ሳምንቱን እንዴት ያሳልፋሉ? ኢየሱስ በሰው አምሳል በምድር ላይ በነበረው የመጨረሻ ሳምንት በማይረሱ አፍታዎች ፣ በተፈፀሙ ትንቢቶች ፣ በጥልቅ ጸሎት ፣ በጥልቅ ውይይት ፣ በምሳሌያዊ ድርጊቶች እና ዓለምን በሚለውጡ ክስተቶች የተሞሉ ነበሩ፡፡ ከፋሲካ በፊት ባለው ሰኞ እንዲጀምር ተደርጎ የተዘጋጀው ይህ የላይፍ.ቸርች የመጽሐፍ ቅዱስ ዕቅድ የቅዱሱ ሳምንትን ታሪክ እንዲያውቁ ይመራዎታል።
More
ይህንን ዕቅድ ላቀረበልን ላይፍ.ቸርችን ማመስገን እንወዳለን፡፡ ስለ ላይፍ.ቸርችን የበለጠ ለመማር ከፈለጉ እባክዎን ይህን ድህረገጽ ይጎብኙ፡www.Life.Church