የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የፋሲካ ታሪክናሙና

The Story of Easter

ቀን {{ቀን}} ከ7

ሀሙስ

በሞቱ ጊዜ እዚያ በነበሩ የመጀመሪያዎቹ የክርስቶስ ተከታዮች ቦታ እስቲ እራስዎን ያስቀምጡ። ልቦት ይሰበር ነበር ፡፡ አእምሮዎ ብዙ ነገር ያስብ ነበር። በአይሁድ ንጉሥ ላይ እንዲህ አይነት ነገር በጭራሽ ሊደርስበት አይገባም ነገር። እርሱ ሁሉንም ነገር ማስተካከል ነበረበት፡፡ የተሰበረውን መጠገን። የጠፋውን ማስመለስ። አሁን ግን ሁሉም የጠፋ ይመስላል። ሁሉም ነገር ተሰብሯል ፡፡ ምንም ነገር ትክክል አይደለም ፡፡ዛሬ ለተወሰነ ጊዜ በመስቀሉ እና በባዶ መቃብሩ መካከል ባለው ስፍራ አሳልፋ ፡፡ ተስፋ ከሄደ በኋላ ፡፡ ጸጋ ከመምጣቱ በፊት። ያን የተሰማዎትን ስሜት በየቀኑ በዚያ ለሚኖረው ለሚያውቁት ሰው ጸሎትዎን ለማነቃቂያት ይጠቀሙበት። በዚህ ሳምንት እግዚአብሔርን ወደ እዚያ ሰው መርቶዎት እንዲረድት እና ወደ ፉሲካ በዓሎም እንዲጋብዙት ጠይቁት።
ቀን 3ቀን 5

ስለዚህ እቅድ

The Story of Easter

የሕይወትዎ የመጨረሻ ሳምንት መሆኑን ቢያውቁ ሳምንቱን እንዴት ያሳልፋሉ? ኢየሱስ በሰው አምሳል በምድር ላይ በነበረው የመጨረሻ ሳምንት በማይረሱ አፍታዎች ፣ በተፈፀሙ ትንቢቶች ፣ በጥልቅ ጸሎት ፣ በጥልቅ ውይይት ፣ በምሳሌያዊ ድርጊቶች እና ዓለምን በሚለውጡ ክስተቶች የተሞሉ ነበሩ፡፡ ከፋሲካ በፊት ባለው ሰኞ እንዲጀምር ተደርጎ የተዘጋጀው ይህ የላይፍ.ቸርች የመጽሐፍ ቅዱስ ዕቅድ የቅዱሱ ሳምንትን ታሪክ እንዲያውቁ ይመራዎታል።

More

ይህንን ዕቅድ ላቀረበልን ላይፍ.ቸርችን ማመስገን እንወዳለን፡፡ ስለ ላይፍ.ቸርችን የበለጠ ለመማር ከፈለጉ እባክዎን ይህን ድህረገጽ ይጎብኙ፡www.Life.Church