የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የፋሲካ ታሪክናሙና

The Story of Easter

ቀን {{ቀን}} ከ7

ይህ ምንባብ ኢየሱስ በምድር ላይ በነበረው ጊዜ ቁልፍ ከሆኑት ዓላማዎቹ ውስጥ አንዱን ያሳያል ፣ እግዚአብሔር እንዴት እንድንኖር እንደሚፈልግ ለሰው ልጅ ምሳሌ በመሆን፡፡ ኢየሱስም አለ" እኔ እንደማደርገው እናንተም አድርጉ"። የዚህ ትዕዛዝ በጣም አስደናቂው ክፍል ትዕዛዙን በተግባር እንድንኖርበት የማስፈፀም ኃይልን በውስጡ መያዙ ነው ፡፡ ኢየሱስ እንደ እግዚአብሔር ልጅ በግል ጥንካሬታችን መኖርን እንድንሞክር ብቻ አይደለም የሚጠይቀን - በእርሱ ትንሣኤ ጥንካሬው እንዲኖረን መንገድ ከፍቶልናል። ዛሬ ክርስቶስ በተወልን ምሳሌ ላይ አሰላስል። በእራስዎ ግንኙነቶች እና ሁኔታዎች ውስጥ እግሮችን መታጠብ ምን ይመስላል? በእራስዎ ግንኙነቶች እና ሁኔታዎች ውስጥ እግርን ማጠብ ምን ይመስላል? ኢየሱስ ለወዳጆቹ እንዳደረገው እርሶም በመሠረታዊ በሆነ መንገድ ሌሎችን ማገልገል የሚችሉት እንዴት ነው?

ቅዱሳት መጻሕፍት

ቀን 2

ስለዚህ እቅድ

The Story of Easter

የሕይወትዎ የመጨረሻ ሳምንት መሆኑን ቢያውቁ ሳምንቱን እንዴት ያሳልፋሉ? ኢየሱስ በሰው አምሳል በምድር ላይ በነበረው የመጨረሻ ሳምንት በማይረሱ አፍታዎች ፣ በተፈፀሙ ትንቢቶች ፣ በጥልቅ ጸሎት ፣ በጥልቅ ውይይት ፣ በምሳሌያዊ ድርጊቶች እና ዓለምን በሚለውጡ ክስተቶች የተሞሉ ነበሩ፡፡ ከፋሲካ በፊት ባለው ሰኞ እንዲጀምር ተደርጎ የተዘጋጀው ይህ የላይፍ.ቸርች የመጽሐፍ ቅዱስ ዕቅድ የቅዱሱ ሳምንትን ታሪክ እንዲያውቁ ይመራዎታል።

More

ይህንን ዕቅድ ላቀረበልን ላይፍ.ቸርችን ማመስገን እንወዳለን፡፡ ስለ ላይፍ.ቸርችን የበለጠ ለመማር ከፈለጉ እባክዎን ይህን ድህረገጽ ይጎብኙ፡www.Life.Church