1
ኦሪት ዘፍጥረት 2:24
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ስለዚህ ወንድ አባቱንና እናቱን ትቶ ከሚስቱ ጋር ይተባበራል፤ ሁለቱም አንድ አካል ይሆናሉ።
Thelekisa
Phonononga ኦሪት ዘፍጥረት 2:24
2
ኦሪት ዘፍጥረት 2:18
ቀጥሎም እግዚአብሔር አምላክ “ሰው ብቻውን መኖሩ መልካም አይደለም፤ ስለዚህ ረዳት ጓደኛ እፈጥርለታለሁ” አለ።
Phonononga ኦሪት ዘፍጥረት 2:18
3
ኦሪት ዘፍጥረት 2:7
ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር አምላክ ከመሬት ዐፈር ወስዶ፥ ሰውን ከዐፈር አበጀው፤ በአፍንጫውም ሕይወትን የሚሰጥ እስትንፋስ “እፍ” አለበት፤ ሰውም ሕያው ነፍስ ያለው ፍጡር ሆነ።
Phonononga ኦሪት ዘፍጥረት 2:7
4
ኦሪት ዘፍጥረት 2:23
አዳምም፥ “እነሆ በመጨረሻ እርስዋ ከአጥንቶቼ የተገኘች አጥንት ናት፤ ከሥጋዬም የተገኘች ሥጋ ናት፤ ከወንድ የተገኘች ስለ ሆነች ‘ሴት’ ትባል” አለ።
Phonononga ኦሪት ዘፍጥረት 2:23
5
ኦሪት ዘፍጥረት 2:3
እግዚአብሔር የመፍጠር ሥራውን ሁሉ ፈጽሞ ያረፈው በዚህ ቀን ስለ ሆነ፥ ሰባተኛውን ቀን ባረከው፤ ቀደሰውም።
Phonononga ኦሪት ዘፍጥረት 2:3
6
ኦሪት ዘፍጥረት 2:25
አዳምና ሚስቱ ራቊታቸውን ነበሩ፤ ይሁን እንጂ አያፍሩም ነበር።
Phonononga ኦሪት ዘፍጥረት 2:25
Ekuqaleni
IBhayibhile
Izicwangciso
Iividiyo