መዝሙር 135:1-3
መዝሙር 135:1-3 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ሃሌ ሉያ። የእግዚአብሔርን ስም ወድሱ፤ እናንተ የእግዚአብሔር አገልጋዮች ሆይ፤ አመስግኑት፤ በእግዚአብሔር ቤት፣ በአምላካችን ቤት አደባባይ የምትቆሙ አመስግኑት። እግዚአብሔር ቸር ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ መልካም ነውና፣ ለስሙ ዘምሩ፤
Share
መዝሙር 135 ያንብቡመዝሙር 135:1-3 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
እግዚአብሔርን አመስግኑ፥ ቸር ነውና፥ ምሕረቱ ለዘለዓለም ነውና። የአማልክትን አምላክ አመስግኑ፤ ምሕረቱ ለዘለዓለም ነውና። የጌቶችን ጌታ አመስግኑ፤ ምሕረቱ ለዘለዓለም ነውና፤
Share
መዝሙር 135 ያንብቡመዝሙር 135:1-3 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ሃሌ ሉያ። የእግዚአብሔርን ስም ወድሱ፤ እናንተ የእግዚአብሔር አገልጋዮች ሆይ፤ አመስግኑት፤ በእግዚአብሔር ቤት፣ በአምላካችን ቤት አደባባይ የምትቆሙ አመስግኑት። እግዚአብሔር ቸር ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ መልካም ነውና፣ ለስሙ ዘምሩ፤
Share
መዝሙር 135 ያንብቡ