የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝሙረ ዳዊት 135:1-3

መዝሙረ ዳዊት 135:1-3 መቅካእኤ

ሃሌ ሉያ! የጌታን ስም አመስግኑ፥ እናንተ የጌታ ባርያዎች ሆይ፥ አመስግኑት፥ በጌታ ቤት ውስጥ፥ በአምላካችን ቤት አደባባይ የምትቆሙ። ጌታ ቸር ነውና ጌታን አመስግኑ፥ ለስሙ ዘምሩ፥ መልካም ነውና፥