መጽሐፈ መዝሙር 135:1-3

መጽሐፈ መዝሙር 135:1-3 አማ05

እግዚአብሔርን አመስግኑ! እናንተ የእግዚአብሔር አገልጋዮች፥ ስሙን አመስግኑ! በአምላካችን መቅደስ፥ በእግዚአብሔር ቤት አደባባይ የምትቆሙ ሁሉ አመስግኑት! ደግ ስለ ሆነ እግዚአብሔርን አመስግኑ! ቸር ስለ ሆነ ለስሙ ዘምሩ!