የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ሐዲስ ኪዳን በ 90 ቀናትናሙና

The New Testament in 90 Days

ቀን {{ቀን}} ከ90

የመጀመሪያው የጴጥሮስ መልእክት መግቢያ

ጴጥሮስ አንደኛና ሁለተኛውን የጴጥሮስ መልእክታት የጻፈ ሲሆን ከ 12 ቱ የኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያት መካከል አንዱ ነበር። በኢየሱስ ለሐዋርያነት ከመጠራቱ በፊት አሳ አጥማጅ የነበረው ጴጥሮስ የኢየሱስ “የቅርብ ሰዎች,” በመባል ከሚታወቁት ከያዕቆብና ከዮሐንስ መካከል አንዱ ነበር። ጴጥሮስ ሁልግዜ ማለት በሚቻል መልኩ የሐዋርያት ዝርዝር ውስጥ የመጀመሪያ ደረጃ ላይ የሚገኝም ነበር። በመምራት ብቃቱ የሚታወቀው ጴጥሮስ ከሐዋርያት ውስጥም ዋነኛ ተናጋሪ ነበር።. 

ጴጥሮስ ይህንን መጽሐፍ የጻፈው ለአይሁድ ክርስቲያኖች ሲሆን በአብዛኛው በታናሿ እስያ ተበታትነው ይኖሩም ነበር። የዚህ መልእክቱም ዋነኛ አላማው በከፍተኛ መከራ ውስጥ የነበሩትን አማኞች ለማፅናናት ነበር። ይህን መልእክት ከመታሰሩና በመጨረሻም በሰማእትነት ከማለፉ ቀደም ብሎ ከ 62-64 ዓም ባለው ግዜ ውስጥ እንደጻፈው ይታመናል። 

ቀን 74ቀን 76

ስለዚህ እቅድ

The New Testament in 90 Days

በቀጣዩ 90 ቀናት ውስጥ የሐዲስ ኪዳንን 260 ምዕራፎች ከ ማቴዎስ ወንጌል በመጀመር የማርቆስ ወንጌልን ፣ የሉቃስ ወንጌልን ፣ የዮሐንስ ወንጌልን በማንበብ እስከ መጨረሻው መጽሐፍ የዮሐንስ ራእይ ድረስ ይዘልቃል።Journey through the 260 chapters of the New Testament over the next 90 days. From the gospels of Matthew, Mark, Luke, and John, all the way to the final book of Revelation, God will speak to you throughout the teachings of those who were transformed by our Savior.

More

ይህ ዋናው የመጽሐፍ ቅዱስ እቅድ የተዘጋጀው እና የቀረበው በ YouVersion ነው።