ሐዲስ ኪዳን በ 90 ቀናትናሙና
የሁለተኛው የጴጥሮስ መልእክት መግቢያ
ይህ ሁለተኛው የጴጥሮስ መልእክት ከ64-66 ዓም ባለው ግዜ ውስጥ የመጀመሪያው መልእክት እንደተጻፈ በአጭር ግዜ ውስጥ የተጻፈ ነው። የዚህ መልእክት አላማ ከመጀመሪያው ይለያል። የአይሁድ ክርስትያኖች መከራና ስደት የሚቀበሉበት ግዜ ነበር ከዚህ በተጨማሪም የስህተት እና የምንፍቅና ትምህርትም ከውስጣቸው የተነሳበት ወቅትም ነበር። ጴጥሮስም በመልእክቱ በእግዚአብሔር ቃል መሰረትነት መንፈሳዊ እድገትን እንዲያገኙ እንጂ ጣፋጭ በሚመስል የሐሰት መምህራን ትምህርት እንዳይታለሉ አሳስቧቸዋል።
ስለዚህ እቅድ
በቀጣዩ 90 ቀናት ውስጥ የሐዲስ ኪዳንን 260 ምዕራፎች ከ ማቴዎስ ወንጌል በመጀመር የማርቆስ ወንጌልን ፣ የሉቃስ ወንጌልን ፣ የዮሐንስ ወንጌልን በማንበብ እስከ መጨረሻው መጽሐፍ የዮሐንስ ራእይ ድረስ ይዘልቃል።Journey through the 260 chapters of the New Testament over the next 90 days. From the gospels of Matthew, Mark, Luke, and John, all the way to the final book of Revelation, God will speak to you throughout the teachings of those who were transformed by our Savior.
More
ይህ ዋናው የመጽሐፍ ቅዱስ እቅድ የተዘጋጀው እና የቀረበው በ YouVersion ነው።