ዘሌዋውያን 19:17
ዘሌዋውያን 19:17 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
“ወንድምህን አትበድለው፤ በልብህም አትጥላው፤ በእርሱ ምክንያት ኀጢአት እንዳይሆንብህ ባልንጀራህን የምትነቅፍበትን ንገረው፤ ገሥጸውም።
Share
ዘሌዋውያን 19 ያንብቡዘሌዋውያን 19:17 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
“ ‘ወንድምህን በልብህ አትጥላው፤ የበደሉ ተካፋይ እንዳትሆን ባልንጀራህን በግልጽ ገሥጸው።
Share
ዘሌዋውያን 19 ያንብቡዘሌዋውያን 19:17 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ወንድምህን በልብህ አትጥላው፤ በባልነጀራህ ምክንያት ኃጢአት እንዳይሆንብህ ገሥጸው።
Share
ዘሌዋውያን 19 ያንብቡ