1 ዜና መዋዕል 2:12-15
1 ዜና መዋዕል 2:12-15 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ቦዔዝም ኢዮቤድን ወለደ፤ ኢዮቤድም እሴይን ወለደ፤ እሴይም የበኵር ልጁን ኤልያብን፥ ሁለተኛውንም አሚናዳብን፥ ሦስተኛውንም ሣማን፥ አራተኛውንም ናትናኤልን፥ አምስተኛውንም ራዳይን፥ ስድስተኛውንም አሳምን፥ ሰባተኛውንም ዳዊትን ወለደ፤
1 ዜና መዋዕል 2:12-15 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ቦዔዝም ኢዮቤድን ወለደ፤ ኢዮቤድም እሴይን ወለደ፤ እሴይም የበኵር ልጁን ኤልያብን፥ ሁለተኛውንም አሚናዳብን፥ ሦስተኛውንም ሣማን፥ አራተኛውንም ናትናኤልን፥ አምስተኛውንም ራዳይን፥ ስድስተኛውንም አሶንን፥ ሰባተኛውንም ዳዊትን ወለደ፤
1 ዜና መዋዕል 2:12-15 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ቦዔዝ ኢዮቤድን ወለደ፤ ኢዮቤድ እሴይን ወለደ። የእሴይ ወንዶች ልጆች፤ የበኵር ልጁ ኤልያብ፣ ሁለተኛ ልጁ አሚናዳብ፣ ሦስተኛ ልጁ ሳምዓ፣ አራተኛ ልጁ ናትናኤል፣ ዐምስተኛ ልጁ ራዳይ፣ ስድስተኛ ልጁ አሳም፣ ሰባተኛ ልጁ ዳዊት።