መጽ​ሐፈ ዜና መዋ​ዕል ቀዳ​ማዊ 2:12-15

መጽ​ሐፈ ዜና መዋ​ዕል ቀዳ​ማዊ 2:12-15 አማ2000

ቦዔ​ዝም ኢዮ​ቤ​ድን ወለደ፤ ኢዮ​ቤ​ድም እሴ​ይን ወለደ፤ እሴ​ይም የበ​ኵር ልጁን ኤል​ያ​ብን፥ ሁለ​ተ​ኛ​ው​ንም አሚ​ና​ዳ​ብን፥ ሦስ​ተ​ኛ​ው​ንም ሣማን፥ አራ​ተ​ኛ​ው​ንም ናት​ና​ኤ​ልን፥ አም​ስ​ተ​ኛ​ው​ንም ራዳ​ይን፥ ስድ​ስ​ተ​ኛ​ው​ንም አሶ​ንን፥ ሰባ​ተ​ኛ​ው​ንም ዳዊ​ትን ወለደ፤