የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

1 ዜና መዋዕል 2:12-15

1 ዜና መዋዕል 2:12-15 NASV

ቦዔዝ ኢዮቤድን ወለደ፤ ኢዮቤድ እሴይን ወለደ። የእሴይ ወንዶች ልጆች፤ የበኵር ልጁ ኤልያብ፣ ሁለተኛ ልጁ አሚናዳብ፣ ሦስተኛ ልጁ ሳምዓ፣ አራተኛ ልጁ ናትናኤል፣ ዐምስተኛ ልጁ ራዳይ፣ ስድስተኛ ልጁ አሳም፣ ሰባተኛ ልጁ ዳዊት።