የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

አንደኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 2:12-15

አንደኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 2:12-15 አማ05

ቦዔዝ ኢዮቤድን ወለደ፤ ኢዮቤድም እሴይን ወለደ። እሴይ የበኲር ልጁን ኤሊአብንና ሁለተኛውን አሚናዳብን፥ ሦስተኛውን ሻማን፥ አራተኛውን ናትናኤልን አምስተኛውን ራዳይን፥ ስድስተኛውን ኦጼምና ሰባተኛውን ዳዊትን ወለደ።