መጽሐፈ ኢዮብ 40:1-2

መጽሐፈ ኢዮብ 40:1-2 አማ54

እግዚአብሔርም መለሰ ኢዮብንም እንዲህ አለው፦ በውኑ የሚከራከር ሰው ሁሉን ከሚችል አምላክ ጋር ይከራከራልን? ከእግዚአብሔር ጋር የሚዋቀስ እርሱ ይመልስለት።