ኢዮብ 40:1-2
ኢዮብ 40:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
እግዚአብሔርም መለሰ ኢዮብንም እንዲህ አለው፦ በውኑ የሚከራከር ሰው ሁሉን ከሚችል አምላክ ጋር ይከራከራልን? ከእግዚአብሔር ጋር የሚዋቀስ እርሱ ይመልስለት።
ያጋሩ
ኢዮብ 40 ያንብቡኢዮብ 40:1-2 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
እግዚአብሔርም መለሰ፥ ኢዮብንም እንዲህ አለው፦ “በውኑ የሚከራከር ሰው ሁሉን ከሚችል አምላክ ጋር ይከራከራልን? ከእግዚአብሔር ጋር የሚዋቀስ እርሱ ይመልስለት።”
ያጋሩ
ኢዮብ 40 ያንብቡኢዮብ 40:1-2 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እግዚአብሔርም ኢዮብን እንዲህ አለው፤ “ከሁሉን ቻይ አምላክ ጋራ ተከራክሮ የሚረታው አለን? እግዚአብሔርን የሚወቅሥ እርሱ መልስ ይስጥ!”
ያጋሩ
ኢዮብ 40 ያንብቡኢዮብ 40:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
እግዚአብሔርም መለሰ ኢዮብንም እንዲህ አለው፦ በውኑ የሚከራከር ሰው ሁሉን ከሚችል አምላክ ጋር ይከራከራልን? ከእግዚአብሔር ጋር የሚዋቀስ እርሱ ይመልስለት።
ያጋሩ
ኢዮብ 40 ያንብቡ