መጽሐፈ ኢዮብ 40:1-2

መጽሐፈ ኢዮብ 40:1-2 መቅካእኤ

እግዚአብሔርም ቀጠለ፤ ኢዮብንም እንዲህ አለው፦ “በውኑ የሚከራከር ሰው ሁሉን የሚችል አምላክን መተቸት ይችላልን? ከእግዚአብሔር ጋር የሚዋቀስ እርሱ ይመልስለት።”