መጽሐፈ ኢዮብ 40:1-2

መጽሐፈ ኢዮብ 40:1-2 አማ05

ቀጥሎም እግዚአብሔር ኢዮብን እንዲህ አለው፦ “ኢዮብ ሆይ! ለመሆኑ ሰው ሁሉን ከሚችል አምላክ ከእኔ ጋር ተከራክሮ ሊረታ የሚችል ይመስልሃልን? ከእኔ ከእግዚአብሔር ጋር የምትከራከር አንተ ስለ ሆንክ፥ እስቲ መልስ ስጥ።”