የዮሐንስ ወንጌል 3:34-36

የዮሐንስ ወንጌል 3:34-36 አማ54

እግዚአብሔር የላከው የእግዚአብሔርን ቃል ይናገራል፤ እግዚአብሔር መንፈሱን ሰፍሮ አይሰጥምና። አባት ልጁን ይወዳል ሁሉንም በእጁ ሰጥቶታል። በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።