2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:1-2

2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:1-2 አማ54

አብረንም እየሠራን የእግዚአብሔርን ጸጋ በከንቱ እንዳትቀበሉ ደግሞ እንለምናለን፤ በተወደደ ሰዓት ሰማሁህ በመዳንም ቀን ረዳሁህ ይላልና፤ እነሆ፥ የተወደደው ሰዓት አሁን ነው፤ እነሆ፥ የመዳን ቀን አሁን ነው።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}