2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:1-2

2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:1-2 አማ05

ከእግዚአብሔር ጋር አብረን የምንሠራ እንደ መሆናችን የተቀበላችሁትን ጸጋ በከንቱ አታስቀሩት ብለን እንለምናችኋለን። እግዚአብሔር፦ “ተስማሚ በሆነ ጊዜ ሰማሁህ! በመዳን ቀን ረዳሁህ!” ስለሚል፥ “እነሆ ተስማሚ የሆነው ጊዜ አሁን ነው፤ የመዳኛው ቀን አሁን ነው።”

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}