ደስታ

BibleProject

ተዛማጅ የእግዚአብሔር ቃል

በዚህ ቪድዮ የእግዚአብሔር ህዝብ እንዲላበሰው ስለተጠራበት በአይነቱ ልዩ ስለሆነው ደስታ እንነጋገራለን። ይህ ደስታ ከስሜት ያለፈ ነው፤ ይልቁንም እግዚአብሔር የተናገረውን እንደሚፈጽም ለማመን መምረጥ ነው። https://bibleproject.com/Amharic/