ኦሪት ዘፀ​አት 33:17-18

ኦሪት ዘፀ​አት 33:17-18 አማ2000

እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ሙሴን አለው፥ “ይህን ያል​ኸ​ኝን ነገር አደ​ር​ግ​ል​ሃ​ለሁ፤ በፊቴ ሞገ​ስን አግ​ኝ​ተ​ሀ​ልና ከሁሉ ይልቅ ዐው​ቄ​ሃ​ለ​ሁና”አለው። እር​ሱም፥ “ክብ​ር​ህን አሳ​የኝ” አለው።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}