ኦሪት ዘጸአት 33:17-18

ኦሪት ዘጸአት 33:17-18 አማ54

እግዚአብሔርም ሙሴን፦ በፊቴ ሞገስ ስላገኘህ በስምህም ስላወቅሁህ ይህን ያልኸውን ነገር አደርጋለሁ አለው። እርሱም፦ እባክህ ክብርህን አሳየኝ አለ።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}