ዘፀአት 33:17-18
ዘፀአት 33:17-18 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
እግዚአብሔርም ሙሴን አለው፥ “ይህን ያልኸኝን ነገር አደርግልሃለሁ፤ በፊቴ ሞገስን አግኝተሀልና ከሁሉ ይልቅ ዐውቄሃለሁና”አለው። እርሱም፥ “ክብርህን አሳየኝ” አለው።
ያጋሩ
ዘፀአት 33 ያንብቡዘፀአት 33:17-18 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እግዚአብሔርም ሙሴን፣ “በአንተ ደስ ስላለኝና በስም ስለማውቅህ፣ የጠየቅኸውን ያንኑ አደርጋለሁ” አለው። ከዚያም ሙሴ “እባክህ፤ ክብርህን አሳየኝ” አለው።
ያጋሩ
ዘፀአት 33 ያንብቡዘፀአት 33:17-18 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
እግዚአብሔርም ሙሴን፦ በፊቴ ሞገስ ስላገኘህ በስምህም ስላወቅሁህ ይህን ያልኸውን ነገር አደርጋለሁ አለው። እርሱም፦ እባክህ ክብርህን አሳየኝ አለ።
ያጋሩ
ዘፀአት 33 ያንብቡ