ኦሪት ዘፀአት 33:17-18

ኦሪት ዘፀአት 33:17-18 መቅካእኤ

ጌታ ሙሴን፦ “በፊቴ ሞገስን ስላገኘህና በስምህም ስላወቅሁህ ይህን ያልኸውን ነገር ሁሉ አደርጋለሁ” አለው። እርሱም፦ “እባክህ ክብርህን አሳየኝ” አለ።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}