ኦሪት ዘጸአት 33:17-18

ኦሪት ዘጸአት 33:17-18 አማ05

እግዚአብሔርም ሙሴን “እኔ አንተን በሚገባ በትክክል ስለማውቅህና በአንተም ደስ ስለምሰኝ የምትለውን ሁሉ አደርጋለሁ” አለው። ሙሴም እግዚአብሔርን “እባክህን ክብርህን አሳየኝ” አለው።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}