የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ ምሳሌ 27:17-21

መጽሐፈ ምሳሌ 27:17-21 መቅካእኤ

ብረት ብረትን ይስለዋል፥ ሰውም ባልንጀራውን እንዲሁ። በለሱን የጠበቀ ፍሬዋን ይበላል፥ ጌታውንም የሚጠብቅ ይከብራል። ውኃ ፊትን እንደሚያሳይ፥ እንዲሁ የሰው ልብ ለሰው ይታያል። ሲኦልና ጥፋት እንደማይጠግቡ፥ እንዲሁ የሰው ዐይን አይጠግብም። ብር በእሳት ወርቅም በማቅለጫ ይፈተናል፥ ሰውም በሚያመሰገኑት ሰዎች አፍ ይፈተናል።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}