ሁለተኛ መጽሐፈ ነገሥት 1:12

ሁለተኛ መጽሐፈ ነገሥት 1:12 አማ05

ኤልያስም “እኔስ የእግዚአብሔር ሰው ከሆንኩ እሳት ከሰማይ ወርዶ አንተንና ኀምሳውን ሰዎችህን ይብላ!” አለው፤ ወዲያውኑ የእግዚአብሔር እሳት መኰንኑንና ኀምሳዎቹን ሰዎች በላ።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}