ሁለተኛ መጽሐፈ ነገሥት 1:12

ሁለተኛ መጽሐፈ ነገሥት 1:12 አማ54

ኤልያስም “እኔስ የእግዚአብሔር ሰው እንደ ሆንሁ እሳት ከሰማይ ትውረድ፤ አንተንም፥ አምሳውንም ሰዎችህን ትብላ፤” አለው። የእግዚአብሔርም እሳት ከሰማይ ወርዳ እርሱንና አምሳ ሰዎቹን በላች።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}