1
መጽሐፈ ኢዮብ 33:14
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
እግዚአብሔር በሕልም ወይም በሌሊት ራእይ፥ አንድ ጊዜ ወይም ሁለት ጊዜ የተናገረ እንደሆነ፥
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መጽሐፈ ኢዮብ 33:15-18
በአልጋ ላይ ተኝተው ሳሉ፥ በሰዎች ላይ ታላቅ ድንጋጤን ያመጣል። በዚያን ጊዜ የሰዎችን ማስተዋል ይከፍታል፥ ግርማ ባለው ራእይም ያስደነግጣቸዋል፤ ሰውን ከኀጢአቱ ይመልሰው ዘንድ፥ ሥጋውንም ከውድቀት ያድነው ዘንድ፥ ነፍሱን ከሞት ያድናታል፤ በሰይፍም እንዳይጠፋ ይጠብቀዋል።
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች