መጽ​ሐፈ ኢዮብ 33:15-18

መጽ​ሐፈ ኢዮብ 33:15-18 አማ2000

በአ​ልጋ ላይ ተኝ​ተው ሳሉ፥ በሰ​ዎች ላይ ታላቅ ድን​ጋ​ጤን ያመ​ጣል። በዚ​ያን ጊዜ የሰ​ዎ​ችን ማስ​ተ​ዋል ይከ​ፍ​ታል፥ ግርማ ባለው ራእ​ይም ያስ​ደ​ነ​ግ​ጣ​ቸ​ዋል፤ ሰውን ከኀ​ጢ​አቱ ይመ​ል​ሰው ዘንድ፥ ሥጋ​ው​ንም ከው​ድ​ቀት ያድ​ነው ዘንድ፥ ነፍ​ሱን ከሞት ያድ​ና​ታል፤ በሰ​ይ​ፍም እን​ዳ​ይ​ጠፋ ይጠ​ብ​ቀ​ዋል።