1
መጽሐፈ ኢዮብ 34:21
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
እርሱ የሰዎችን ሥራ ይመረምራል፥ ከሚሠሩትም ሁሉ ከእርሱ የሚሰወር ምንም የለም።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መጽሐፈ ኢዮብ 34:32
እኔ ራሴ አያለሁ፥ ኀጢአትንም ሠርቼ እንደ ሆነ፥ ሐሰትንም ተናግሬ እንደ ሆነ፥ ደግሜ እንዳልሠራ አንተ አሳየኝ።
3
መጽሐፈ ኢዮብ 34:10-11
“ሰለዚህ እናንተ አእምሮ ያላቸሁ ሰዎች ስሙኝ፤ በእግዚአብሔርም ዘንድ ትበድሉ ዘንድ አትውደዱ። ሁሉን በሚችል አምላክ ፊትም ጻድቁን አታውኩት። ለሰው ሁሉ እንደ ሥራው ይመልስለታል፥ ሰውንም እንደ መንገዱ ያገኘዋል።
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች