1
ኦሪት ዘሌዋውያን 19:18
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
አትበቀል፥ በሕዝብህም ልጆች ላይ ቂም አትያዝ፥ ነገር ግን ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ፤ እኔ ጌታ ነኝ።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
ኦሪት ዘሌዋውያን 19:28
ስለ ሞተውም ብላችሁ ሥጋችሁን አትተልትሉ፥ ገላችሁንም ፈጽሞ አትንቀሱት፤ እኔ ጌታ ነኝ።
3
ኦሪት ዘሌዋውያን 19:2
“ለእስራኤል ልጆች ማኅበር ሁሉ እንዲህ ብለህ ተናገር፦ እኔ ጌታ አምላካችሁ ቅዱስ ነኝና እናንተ ቅዱሳን ሁኑ።
4
ኦሪት ዘሌዋውያን 19:17
“ወንድምህን በልብህ አትጥላው፤ በባልንጀራህ ምክንያት ኃጢአት እንዳይሆንብህ በጽኑ ገሥጸው።
5
ኦሪት ዘሌዋውያን 19:31
“ወደ ሙታን መናፍስት ጠሪዎችና ወደ ጠንቋዮች አትሂዱ፤ በእነርሱም እንዳትረክሱ አትፈልጉአቸው፤ እኔ ጌታ አምላካችሁ ነኝ።
6
ኦሪት ዘሌዋውያን 19:16
በሕዝብህ መካከል በሸንጋይነት ወድያና ወዲህ አትመላለስ፤ በባልንጀራህም ሕይወት ላይ መሰነናክል ሆነህ አትቁም፤ እኔ ጌታ ነኝ።
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች