ኦሪት ዘሌዋውያን 19:18

ኦሪት ዘሌዋውያን 19:18 መቅካእኤ

አትበቀል፥ በሕዝብህም ልጆች ላይ ቂም አትያዝ፥ ነገር ግን ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ፤ እኔ ጌታ ነኝ።