ኦሪት ዘሌዋውያን 19:2

ኦሪት ዘሌዋውያን 19:2 መቅካእኤ

“ለእስራኤል ልጆች ማኅበር ሁሉ እንዲህ ብለህ ተናገር፦ እኔ ጌታ አምላካችሁ ቅዱስ ነኝና እናንተ ቅዱሳን ሁኑ።