1
የሉቃስ ወንጌል 21:36
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
እንግዲህ ሊመጣ ካለው ከዚህ ሁሉ ለማምለጥ፥ በሰው ልጅም ፊት ለመቆም እንድትችሉ እየጸለያችሁ ሁልጊዜ ትጉ።”
Сравнить
Изучить የሉቃስ ወንጌል 21:36
2
የሉቃስ ወንጌል 21:34
“ነገር ግን ልባችሁ በመጠጥ ብዛትና በስካር፥ ስለ ኑሮም ማሰብ እንዳይዝል፥ ያ ቀንም በድንገት እንዳይመጣባችሁ ለራሳችሁ ተጠንቀቁ፤
Изучить የሉቃስ ወንጌል 21:34
3
የሉቃስ ወንጌል 21:19
በመታገሣችሁም ነፍሳችሁን ታተርፋላችሁ።
Изучить የሉቃስ ወንጌል 21:19
4
የሉቃስ ወንጌል 21:15
ተቃዋሚዎቻችሁ በሙሉ ሊቃወሙትና ሊከራከሩት የማይችሉትን አፍና ጥበብ እሰጣችኋለሁና።
Изучить የሉቃስ ወንጌል 21:15
5
የሉቃስ ወንጌል 21:33
ሰማይና ምድር ያልፋሉ ቃሌ ግን አያልፍም።
Изучить የሉቃስ ወንጌል 21:33
6
የሉቃስ ወንጌል 21:25-27
“በፀሐይና በጨረቃም በከዋክብትም ላይ ምልክት ይሆናል፤ በምድር ላይም አሕዛብ ከባሕሩና ከሞገዱም ድምፅ የተነሣ በመረበሽ ይጨነቃሉ፤ የሰማያት ኀይላት ይናወጣሉና፥ ሰዎችም ከፍርሃትና በዓለም ላይ የሚመጣውን ከመጠበቅ የተነሣ ይደክማሉ። በዚያን ጊዜም የሰው ልጅ በኃይልና በብዙ ክብር በደመና ሲመጣ ያዩታል።
Изучить የሉቃስ ወንጌል 21:25-27
7
የሉቃስ ወንጌል 21:17
በሁሉም ከስሜ የተነሣ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ።
Изучить የሉቃስ ወንጌል 21:17
8
የሉቃስ ወንጌል 21:11
ታላቅም የምድር መናወጥና በልዩ ልዩ ስፍራ ቸነፈር ራብም ይሆናል፤ የሚያስፈራም ነገር ከሰማይም ታላቅ ምልክት ይታያል።
Изучить የሉቃስ ወንጌል 21:11
9
የሉቃስ ወንጌል 21:9-10
ጦርንና ሁከትንም በሰማችሁ ጊዜ አትደንግጡ፤ ይህ አስቀድሞ ይሆን ዘንድ ግድ ነውና፤ ነገር ግን መጨረሻው ወዲያው አይሆንም።” በዚያን ጊዜ እንዲህ አላቸው “ሕዝብ በሕዝብ ላይ፥ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ይነሣል፤
Изучить የሉቃስ ወንጌል 21:9-10
10
የሉቃስ ወንጌል 21:25-26
“በፀሐይና በጨረቃም በከዋክብትም ላይ ምልክት ይሆናል፤ በምድር ላይም አሕዛብ ከባሕሩና ከሞገዱም ድምፅ የተነሣ በመረበሽ ይጨነቃሉ፤ የሰማያት ኀይላት ይናወጣሉና፥ ሰዎችም ከፍርሃትና በዓለም ላይ የሚመጣውን ከመጠበቅ የተነሣ ይደክማሉ።
Изучить የሉቃስ ወንጌል 21:25-26
11
የሉቃስ ወንጌል 21:10
በዚያን ጊዜ እንዲህ አላቸው “ሕዝብ በሕዝብ ላይ፥ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ይነሣል፤
Изучить የሉቃስ ወንጌል 21:10
12
የሉቃስ ወንጌል 21:8
እንዲህም አለ “እንዳትሳሳቱ ተጠንቀቁ፤ ብዙዎች ‘እኔ ነኝ፤ ዘመኑም ቀርቦአል፤’ እያሉ በስሜ ይመጣሉና፤ እነርሱን ተከትላችሁ አትሂዱ።
Изучить የሉቃስ ወንጌል 21:8
Домой
Библия
Планы
Видео