1
መጽሐፈ መዝሙር 62:8
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ሕዝቦች ሆይ! ዘወትር በእግዚአብሔር ታመኑ፤ እርሱ መጠጊያችን ስለ ሆነ የልባችሁን ሐሳብ ሁሉ ለእርሱ አቅርቡ።
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 62:8
2
መጽሐፈ መዝሙር 62:5
እግዚአብሔርን ብቻ ጸጥ ብዬ እጠብቃለሁ፤ ተስፋዬም የሚመጣው ከእርሱ ነው።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 62:5
3
መጽሐፈ መዝሙር 62:6
የሚያድነኝ ኀያል አምባዬ እግዚአብሔር ብቻ ነው፤ እርሱም እምነት የምጥልበት ምሽጌ ስለ ሆነ አልናወጥም።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 62:6
4
መጽሐፈ መዝሙር 62:1
የሚያድነኝ እርሱ ብቻ ስለ ሆነ፥ እግዚአብሔርን በትዕግሥት እጠባበቃለሁ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 62:1
5
መጽሐፈ መዝሙር 62:2
ያለ እርሱ የሚጠብቀኝና የሚያድነኝ የለም፤ መከላከያዬም እርሱ ስለ ሆነ ከቶ አልናወጥም።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 62:2
6
መጽሐፈ መዝሙር 62:7
መዳኔና ክብሬ የተገኘው ከእግዚአብሔር ነው፤ እርሱ የመጠጊያዬ አምባና መጠለያዬ ነው።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 62:7
Home
Bible
Plans
Videos