1
መጽሐፈ መዝሙር 61:1-2
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አምላክ ሆይ! ጩኸቴን አድምጥ፤ ጸሎቴንም ስማ። ተስፋ ቈርጬ ሳለ ከሩቅ አገር ወደ አንተ እጮኻለሁ፤ ከእኔ በላይ ወደ አለው ከፍተኛ አምባ ምራኝ።
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 61:1-2
2
መጽሐፈ መዝሙር 61:3
አንተ ጠባቂዬና ከጠላቶቼ የምከለልብህ ብርቱ መጠጊያዬ ነህ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 61:3
3
መጽሐፈ መዝሙር 61:4
በሕይወቴ ዘመን ሁሉ በቤትህ እንድኖርና በጥበቃህ ሥር መጠለያ እንዳገኝ ፍቀድልኝ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 61:4
Home
Bible
Plans
Videos