1
መጽሐፈ መዝሙር 63:1
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
እግዚአብሔር ሆይ! አንተ አምላኬ ነህ፤ አንተን ለማግኘት በብርቱ እናፍቃለሁ፤ ሁለንተናዬ አንተን ይመኛል፤ ውሃ በማጣት ደርቆ እንደ ተሰነጣጠቀ መሬት ነፍሴ አንተን ተጠማች።
Compare
Explore መጽሐፈ መዝሙር 63:1
2
መጽሐፈ መዝሙር 63:3
ዘለዓለማዊው ፍቅርህ ከሕይወት እንኳ የሚሻል ስለ ሆነ አመሰግንሃለሁ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 63:3
3
መጽሐፈ መዝሙር 63:4
በሕይወቴ ዘመን ሁሉ አመሰግንሃለሁ፤ ለጸሎትም እጆቼን ወደ አንተ እዘረጋለሁ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 63:4
4
መጽሐፈ መዝሙር 63:2
በመቅደስህ ውስጥ አንተን ተመለከትኩ፤ ኀይልህንና ክብርህንም አየሁ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 63:2
5
መጽሐፈ መዝሙር 63:7-8
አንተ ረዳት ስለ ሆንከኝ በጥበቃህ ሥር ተጠልዬ፥ በደስታ እዘምራለሁ። ወደ አንተ እጠጋለሁ፤ ቀኝ እጅህም ቀና አድርጎ ይደግፈኛል።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 63:7-8
6
መጽሐፈ መዝሙር 63:6
በመኝታዬም ሆኜ አስታውስሃለሁ፤ ሌሊቱንም ሁሉ የአንተን ነገር አስባለሁ።
Explore መጽሐፈ መዝሙር 63:6
Home
Bible
Plans
Videos