1
መዝሙር 42:11
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
ነፍሴ ሆይ፤ ለምን ትተክዢያለሽ? ለምንስ በውስጤ ትታወኪያለሽ? ተስፋሽን በአምላክ ላይ አድርጊ፣ አዳኜና አምላኬን ገና አመሰግነዋለሁና።
Compare
Explore መዝሙር 42:11
2
መዝሙር 42:1-2
ዋላ የምንጭ ውሃ እንደምትናፍቅ፣ አምላክ ሆይ፤ ነፍሴም እንዲሁ አንተን ትናፍቃለች። ነፍሴ አምላክን፣ ሕያው አምላክን ተጠማች፤ መቼ ደርሼ ነው የአምላክን ፊት የማየው?
Explore መዝሙር 42:1-2
3
መዝሙር 42:5
ነፍሴ ሆይ፤ ለምን ትተክዢያለሽ? ለምንስ በውስጤ ትታወኪያለሽ? ተስፋሽን በአምላክ ላይ አድርጊ፤
Explore መዝሙር 42:5
4
መዝሙር 42:3
ሰዎች ቀኑን ሙሉ፣ “አምላክህ የት አለ?” ባሉኝ ቍጥር፣ እንባዬ ቀንና ሌሊት፣ ምግብ ሆነኝ።
Explore መዝሙር 42:3
5
መዝሙር 42:6
አዳኜና አምላኬን፣ ገና አመሰግነዋለሁና። ነፍሴ በውስጤ ተክዛለች፤ ስለዚህ በዮርዳኖስ ምድር፣ በአርሞንኤም ከፍታ፣ በሚዛር ተራራ ዐስብሃለሁ።
Explore መዝሙር 42:6
Home
Bible
Plans
Videos