1
መዝሙር 43:5
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
ነፍሴ ሆይ፤ ለምን ትተክዢያለሽ? ለምንስ በውስጤ ትታወኪያለሽ? ተስፋሽን በአምላክ ላይ አድርጊ፤ አዳኜና አምላኬን፣ ገና አመሰግነዋለሁና።
Compare
Explore መዝሙር 43:5
2
መዝሙር 43:3
ብርሃንህንና እውነትህን ላክ፤ እነርሱ ይምሩኝ፤ ወደ ተቀደሰው ተራራህ፣ ወደ ማደሪያህ ያድርሱኝ።
Explore መዝሙር 43:3
3
መዝሙር 43:1
አምላክ ሆይ፤ ፍረድልኝ፤ ከጽድቅ ከራቀ ሕዝብ ጋር ተሟገትልኝ፤ ከአታላዮችና ከክፉዎች ሰዎችም አድነኝ።
Explore መዝሙር 43:1
Home
Bible
Plans
Videos