1
መዝሙር 41:1
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
ለድኾች የሚያስብ ሰው ምስጉን ነው፤ እርሱንም እግዚአብሔር በክፉ ቀን ይታደገዋል።
Compare
Explore መዝሙር 41:1
2
መዝሙር 41:3
ታሞ ባለበት ዐልጋ ላይ እግዚአብሔር ይንከባከበዋል፤ በበሽታውም ጊዜ መኝታውን ያነጥፍለታል።
Explore መዝሙር 41:3
3
መዝሙር 41:12
ስለ ጭንቀቴ ደግፈህ ይዘኸኛል፤ በፊትህም ለዘላለም ታኖረኛለህ።
Explore መዝሙር 41:12
4
መዝሙር 41:4
እኔም፣ “እግዚአብሔር ሆይ፤ ምሕረት አድርግልኝ፤ አንተን በድያለሁና ነፍሴን ፈውሳት” አልሁ።
Explore መዝሙር 41:4
Home
Bible
Plans
Videos