1
መዝሙር 3:3
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ ግን ዙሪያዬን የምትከልል ጋሻ ነህ፤ ክብሬንና ራሴንም ቀና ቀና የምታደርግ አንተ ነህ።
Compare
Explore መዝሙር 3:3
2
መዝሙር 3:4-5
ወደ እግዚአብሔር ድምፄን ከፍ አድርጌ እጮሃለሁ፤ እርሱም ከተቀደሰ ተራራው ይመልስልኛል። ሴላ እተኛለሁ፤ አንቀላፋለሁ፤ እግዚአብሔር ደግፎ ይዞኛልና እነቃለሁ።
Explore መዝሙር 3:4-5
3
መዝሙር 3:8
ማዳን የእግዚአብሔር ነው፤ በረከትህ በሕዝብህ ላይ ይሁን። ሴላ
Explore መዝሙር 3:8
4
መዝሙር 3:6
በየአቅጣጫው የከበበኝን፣ አእላፍ ሕዝብ አልፈራም።
Explore መዝሙር 3:6
Home
Bible
Plans
Videos