1
መዝሙር 2:8
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
ለምነኝ፤ መንግሥታትን ርስት አድርጌ፣ የምድርንም ዳርቻ ግዛት እንዲሆንህ እሰጥሃለሁ።
Compare
Explore መዝሙር 2:8
2
መዝሙር 2:12
እንዳይቈጣና በመንገድ እንዳትጠፉ፣ ዝቅ ብላችሁ ልጁን ሳሙት፤ ቍጣው ፈጥኖ ይነድዳልና። እርሱን መጠጊያ የሚያደርጉ ሁሉ የተባረኩ ናቸው።
Explore መዝሙር 2:12
3
መዝሙር 2:2-3
የምድር ነገሥታት ተነሡ፤ ገዦችም በእግዚአብሔርና በመሲሑ ላይ ሊመክሩ ተሰበሰቡ፤ “ሰንሰለታቸውን እንበጥስ፣ የእግር ብረታቸውንም አውልቀን እንጣል” አሉ።
Explore መዝሙር 2:2-3
4
መዝሙር 2:10-11
ስለዚህ እናንት ነገሥታት ልብ በሉ፤ እናንት የምድር ገዦችም፣ ተጠንቀቁ። እግዚአብሔርን በፍርሀት አገልግሉት፤ ለእርሱ መራድም ደስ ያሰኛችሁ።
Explore መዝሙር 2:10-11
Home
Bible
Plans
Videos