1
መዝሙር 4:8
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
በሰላም እተኛለሁ፤ አንቀላፋለሁም፤ እግዚአብሔር ሆይ፤ ያለ ሥጋት የምታሳድረኝ አንተ ብቻ ነህና።
Compare
Explore መዝሙር 4:8
2
መዝሙር 4:4
ስትቈጡ ኀጢአት አትሥሩ፤ በዐልጋችሁም ላይ ሳላችሁ፣ ልባችሁን መርምሩ፤ ጸጥም በሉ። ሴላ
Explore መዝሙር 4:4
3
መዝሙር 4:1
የጽድቄ አምላክ ሆይ፤ በጠራሁህ ጊዜ መልስልኝ፤ ከጭንቀቴ አሳርፈኝ፤ ማረኝ፤ ጸሎቴንም ስማ።
Explore መዝሙር 4:1
Home
Bible
Plans
Videos