ቅደም ተከተላዊናሙና
ስለዚህ እቅድ

ዘ ብሉ ሌተር መጽሐፍ ቅዱስ "ቅደም ተከተላዊ" እቅድ በቅርብ ከተደረጉ የታሪክ ምርምሮች በመነሳት ክስተቶች የተከሰቱበትን ተራ ግምት ውስጥ በማስገባት የተቀናበረ ነው። ከንባቦት ጋር ታሪካዊ ዳራውን ለማከል ካሻዎት ይህን አስገራሚ እቅድ መከተል ነው። የተዘጋጀውን የጊዜ ሰሌዳ መከተል ከተቻለ በአንድ አመት ውስጥ ሙሉ መጽሐፍ ቅዱስ ተነቦ ያልቃል።
More
ይህ የማንበቢያ ዕቅድ የቀረበው በብሉ ሌተር መጽሐፍ ቅዱስ ነው።