የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የእግዚአብሄርን ታሪክ ማንበብ፡ የአንድ ዓመት ቅደም ተከተላዊ እቅድ

የእግዚአብሄርን ታሪክ ማንበብ፡ የአንድ ዓመት ቅደም ተከተላዊ እቅድ

365 ቀናት

ይህ በዶር. ጆርጅ ጉተሪ የተዘጋጀ እቅድ መጽሐፍ ቅዱስን ቅደም ተከተላቸውን በጠበቀ መልኩ ለማደራጀት ሞክሯል። በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያሉ አንዳንድ ታሪኮችና ሁነቶች በእርግጠኝነት መቼ እንደተደረጉ ለማወቅ አዳጋች በመሆናቸው ምክንያት በዚህ እቅድ ውስጥ ያለው ቅደም ተከተላዊ አደረጃጀት አጠቃላይ የመጽሐፍ ቅዱስን ታሪክ እና መልእክት ለማሳየት እንዲረዳ ተደረጎ የተዘጋጀ ነው። አንዳንድ ምንባባት በየርእሳቸው የተቀመጡ ናቸው(ምሳሌ፥ ዮሐንስ 1፡1-3 በ 1 ኛ ሳምንት፣ 2 ተኛ ቀን ላይ፤ አብዛኞቹ መዝሙራትም እንደዛው)። በቂ ግዜ አግኝተው እንዲያነቧቸው በሳምንቱ ስድስት ምንባባት ብቻ ይኖራሉ።.

ከ ዘ ሪድ ዝ ባይብል ፎር ላይፍ የተወሰደ የቅጅ መብቱ የተጠበቀ 2011 በ George H. Guthrie. በ B&H Publishing Group የታተመ http://www.readthebibleforlife.com
ስለ አሳታሚው